የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር በመጭው ዓለም አቀፍ የሚድዋይፎች ቀን በጤና አገልግሎት፣አመራርነት፣ በምርምርና ተያያዥ ዘርፎች የላቀ አስተዋጾ ላበረከቱ ሚድዋይፎች እውቅና ለመስጠት ዝግጅት አድርጓል። ሰለሆነም እውቅና ይገባታል/ዋል ያሉትን ሚድዋይፍ ለመጠቆም ከስር የተያያዘውን ሊንክ በመጫን የእውቅና ዘርፉንና ተገቢውን ዝርዝር መረጃ በመጥቀስ ጥቆማ እንዲሰጡ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
ለመጠቆም፡ https://forms.gle/2nQUytmvxDczbTrY7
የጥቆማ መስጫ ቀናት፡ መጋቢት 1 እስከ ሚያዝያ 2, 2018ዓ.ም




